Proverbs 6:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እኩይ ሓሳብ ዚሓስብ ልቢ፡ ናብ ክፉእ ኪጐዪ ዚቀላጠፍ ኣእጋር፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ክፉ ዐሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ክፉዉን ለማድረግ ወዲህና ወዲያ የምትሮጥ እግር፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ክፉ አሳብን የሚያቅድ ልብ፥ ወደ ክፉ የሚሮጡ እግሮች፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታባ ማቂያ ዎዛና፥ ኢታባኮ ኤሌሊደ ዎጽያ ገድያ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) iitabaa mak'k'iyaa wozanaa, iitabaakko elleelliide wos's'iyaa gediyaa,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) iita miish qoppiza wozina, iitaso eesotiza tohota,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታ ሚሽ ቆፒዛ ዎዚና፥ ኢታሶ ኤሶቲዛ ቶሆታ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታባ ማቅያ ዎዛና፥ ኢታባኮ ዎፃናዉ ኤሶትያ ቶሆ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) iitaba maqiya wozanaa, iitabaako woxanaw eesotiya toho,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ክፋትን የሚያውጠነጥን ልብ፣ ወደ ክፋት የሚቻኰሉ እግሮች፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉ ሐሳብ የሚያፈልቅ አእምሮ፥ ወደ ክፋት ለመሮጥ የሚቸኲሉ እግሮች፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ክፍኣት ዝፍሕስ ልቢ፥ ክፉእ ንምግባር ዝቕልጥፋ ኣእጋር፥
Amharic Tigrinya 2011 እኩይ ምኽሪ እትፍሕስ ልቢ፡ እኩይ ነገር ናብ ዘበለ ዚቕልጥፋ ኣእጋር፡