Proverbs 6:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ መዓትኡ ብሃንደበት ኪመጽእ እዩ። ሃንደበት ከይሓወየ ክስበር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ የማይድን ውድቀትና መመታት፥ ጥፋትም ድንገት ይደርስበታል፤ እግዚአብሔር በሚጠላቸው ሁሉ ደስ ይለዋልና፤ ስለ ነፍሱ ርኵሰትም ይደቅቃልና፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ጥፋቱ ድንገት ይደርስበታል፤ ድንገት ይደቅቃል፥ ፈውስም ከቶ የለውም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጥፋት ድንገት ይደርስበታል፥ ድንገት ይደቅቃል፥ ፈውስም ከቶ የለውም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ጋሱዋን ባሻይ አኬከናን አ ቦላ ያና፤ እ ሀሳየናን መአና፤ መኢደካ ፓጸና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa gaasuwaan bashshay akeekenan Aa bolla yaana; I hassayennan me"ana; me"iidekka pas'enna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gaason bashshi akeekontta iza bolla yaana; izi hassa7ay baynda meqqana; meqqidikka paxenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጋሶን ባሺ ኣኬኮንታ ኢዛ ቦላ ያና፤ ኢዚ ሃሳኣይ ባይንዳ ሜቃና፤ ሜቂዲካ ፓጼና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ ዮይ አኬኮና እያ ቦላ ያና፤ እ ሀሳዮና መቃና፤ ዛሪድ ፓፀና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho dhayoy akeekona iya bolla yaana; I hassayonna meqana; zaaridi paxenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ በቅጽበት መዓት ይወርድበታል፤ በድንገት ይጠፋል፤ መዳኛም የለውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም በድንገት ጥፋት ይደርስበታል፤ ሊድን በማይችልበት ሁኔታ በቅጽበት ይወድማል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ጥፍኣቱ ብድንገት ይመፅእ፤ ብድንገት ድማ ይደቅቕ፤ ፈውሲውን ከቶ የብሉን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ጥፍኣቱ ብድንገት ይመጽእ፡ ብቕጽበት ዓይኒ ይጭፍለቕ፡ ፈውሲውን ከቶ የብሉን። |