Proverbs 5:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይ ተግሳጽ ኪመውት እዩ። ብዕብየት ዕሽነቱ ድማ ክስሕት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርሱ ከሰነፎች ጋር ይሞታል፤ ከስንፍናውም ብዛት የተነሣ ሕይወቱ ይጣላል፤ ስለ ስንፍናውም ይጠፋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አልተቀጣምና እርሱ ይሞታል፤ በስንፍናውም ብዛት ይስታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አልተቀጣምና እርሱ ይሞታል፥ በአላዊቅነትም ብዛት ይስታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ባረ ቦዛተን ሀሌዳ፤ ባረ ሁጲያ ናግቤና ድራዉ ሀይቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I bare boozatetsan haleedda; bare huup'iyaa naagibeenna diraw hayk'k'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi ba eeyateththa daron oge balana; bana haarana dandayontta aggida gishshas izi hayqqana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ባ ኤያቴ ዳሮን ኦጌ ባላና፤ ባና ሃራና ዳንዳዮንታ ኣጊዳ ጊሻስ ኢዚ ሃይቃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ባ ኤያተን ይስ፤ ባና ናግቦና ግሾ ሀይቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I ba eeyatethan dhayis; bana naagiboonna gisho hayqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከተግሣጽ ጕድለት የተነሣ ይሞታል፤ ከተላላነቱም ብዛት መንገድ ይስታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመጠን በላይ በሆነው ሞኝነቱ መንገዱን ይስታል፤ ራሱን መቈጣጠር ካለመቻሉ የተነሣ ይሞታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለ ዘይተቐፅዐ ንሱ ይመውት፤ ብብዝሒ ድንቍርናኡ ድማ ይጋገ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ሰኣን ተግሳጽ ይመውት፡ በቲ ዓብዩ ድንቁርናኡ ኸኣ ይጋገ።