Proverbs 25:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ሰብ ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ዝጸሓፍዎም ምስላታት ሰሎሞን እውን እዮም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህም ደግሞ የይሁዳ ንጉሥ የሕዝቅያስ ሰዎች የቀዱአቸው የሰሎሞን ምሳሌዎች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነኚህም የይሁዳ ንጉሥ የሕዝቅያስ ሰዎች የገለበጧቸው የሰሎሞን ምሳሌዎች ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱካ ቃይ፥ ይሁዳ ካትያ ህዝቂያሳ አሳቱ ዱቂደ ጻፌዳ ሶሎሞና ሌምሳቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttukka k'ay, Yihudaa Kaatiyaa Hizk'k'iyaasa asatuu duuk'k'iide s'aafeedda Solomona leemisatwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda Kawo Hizqiyaasa asati duuqqidi xaafida Solomoone leemisoti hayssafe kaallizayta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሳ ኣሳቲ ዱቂዲ ጻፊዳ ሶሎሞኔ ሌሚሶቲ ሃይሳፌ ካሊዛይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ይሁዳ ካዋ ህዝቅያሳ አሳት ዱቅድ ፃፍዳ ሶሎሞነ ሌምሶታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Yihuda kawa Hizqiyaasa asati duuqidi xaafida Solomone leemisota.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ የይሁዳ ንጉሥ የሕዝቅያስ ሰዎች የቀዷቸው ሌሎች የሰሎሞን ምሳሌዎች ናቸው፦
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ ሌሎች የሰሎሞን ምሳሌዎች ናቸው፤ እነርሱም በእጅ የተጻፉት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ቤተ መንግሥት በነበሩ ሰዎች አማካይነት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣተን ድማ ናይ ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ሰባት ዝኣኻኸብወን፥ ናይ ሰሎሞን ምስላታት እየን።
Amharic Tigrinya 2011 እዘን ምስላታት እዚኤን ድማ ናይ ሰሎሞን እየን፡ ናይ ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ሰባት ከኣ ኣኻኽብወን።