Proverbs 24:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቍሩብ ተወሳኺ ድቃስ፡ ቍሩብ ድቃስ፡ ቍሩብ ኣእዳው ዓጺፍካ ድቃስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂትም ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ትንሽ መተኛት፥ ትንሽ ማንቀላፋት፥ ለማረፍ እጅህን ታጥፋለህ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ጉ ልጵ ጋ፤ ጉ ገምእሻ፤ ነ ኩሽያካ ሺሻደ ጉ ሸምፓ አካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni guutsaa lip'p'i ga; guutsaa gem"ishsha; ne kushiyaakka shiishshaade guutsaa shemppa akka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni, «Guuththara liphiphi gays; guuththara dhiska ekkays; ne kushezakka shiishshada guuththara shempa ekkays» giikko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ፥ «ጉራ ሊጲጲ ጋይስ፤ ጉራ ስካ ኤካይስ፤ ኔ ኩሼዛካ ሺሻዳ ጉራ ሼምፓ ኤካይስ» ጊኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ጉ ሊጳ፤ ጉ ስካ፤ ነ ኩሽያ ሺሻዳ ጉ ሸምፓ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni guuthu liipha; guuthu dhiska; ne kushiya shiishada guuthu shempa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ጥቂት ላንቀላፋ፣ ጥቂት ላሸልብ፣ እጄን አጣጥፌ ጥቂት ልረፍ” ብትል፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ብትፈልግ ትንሽ ሸለብ ያድርግህ፤ ጥቂት እንቅልፍም ይውሰድህ፤ እጆችህንም አጣምረህ ለጥቂት ጊዜ ዐረፍ በል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ትኽስ ዝብልን ዝድቅስን፥ ኣእዳዉ ኣጣሚሩ ዝውዕልን ሰብ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቅሩብ ድቃስ፡ ቅሩብ ትኽስታ፡ ምእንቲ ኽትዐርፍ ቅሩብ ኣእዳውካ ምምስቓል፡ |