Proverbs 24:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ ድማ፡ ኵሉ ብእሾኽ መሊኡ ነበረ፡ ንቕድሚት ድማ ብእሾኽ ሸፈነ፡ መንደቕ እምኒ ድማ ተፈሪሱ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ሰማይ የወጣ፥ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በብብቱ የሰበሰበ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርንስ ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆም፥ ሁሉ እሾህ ሞልቶበታል፥ ፊቱንም ሳማ ሸፍኖታል፥ የድንጋዩም ቅጥር ፈርሶአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆም፥ ሁሉ እሾህ ሞልቶበታል፥ ፊቱንም ሳማ ሸፍኖታል፥ የድንጋዩም ቅጥር ፈርሶአል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያ ዎደ፥ አጉንይነ ሻራፋይ ጎዝ ዎዳ፤ ዩሹዋን ሹቻ ግምቢካ ኮለት ክቼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aad'd'iyaa wode, aguntsayinne sharafay goozi wotseedda; yuushshuwaan Shuchchaa gimbbiikka koleti kichcheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbason agunththi mokkides; gadaa sharafay goozides; gimbeyka laalettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባሶን ኣጉን ሞኪዴስ፤ ጋዳ ሻራፋይ ጎዚዴስ፤ ጊምቤይካ ላሌቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አጉንነ ሻራፍ ጎዝ ዎስ፤ ዩሾን ደእያ ድርሳይካ ላለትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Agunthinne sharaafi goozi wothis; yuushon de7iya dirsayka laaletis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በያለበት እሾኽ በቅሎበታል፤ መሬቱም ዐረም ለብሷል፤ ቅጥሩም ፈራርሷል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በአረምና በቊጥቋጦ ተሞልቶ ነበር፤ በዙሪያውም ያለ የግንብ አጥር ፈርሶአል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ ድማ፥ ኣብ ኵሉ ዃዂቶ በቚልዎ፥ ቈጥቋጥ ውሒጥዎ፥ እቲ መካበብያ እምኒውን ፈሪሱ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ ድማ፡ ኣብ ኲሉ ተዀርባ በቚልዎ፡ ቈጥቋጥ ውሒጥዎ፡ እቲ መካበብያ እምኒውን ፈሪሱ። |