Proverbs 24:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ዚገንሕዎ ግና፡ ሓጐስ ኪዀነሎም እዩ፣ ጽቡቕ በረኸት ከኣ ኪመጾም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የንጉሥ ቃል ሰይፍ ናት፥ ለጥፋት የተሰጠችውን ሰው ሰውነት ታጠፋዋለች እንጂ አንድን አካል ብቻ የምታጠፋ አይደለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሚዘልፉት ግን ደስታ ይሆንላቸዋል፥ በላያቸውም መልካም በረከት ትመጣላቸዋለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሚዘልፉት ግን ደስታ ይሆንላቸዋል፥ በላያቸውም መልካም በረከት ትመጣላቸዋለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባይዛንቻ ሙርያዋንቱ ሎይ ናሸታናነ አንጀታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bayzzanchchaa muriyaawanttu loytsi nashettananne anjjettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Mooranchcha, «Neni mooradasa» gizayta isttara lo7o miishshi gayttana; isttas keehi daro anjjoy yaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሞራንቻ፥ «ኔኒ ሞራዳሳ» ጊዛይታ ኢስታራ ሎኦ ሚሺ ጋይታና፤ ኢስታስ ኬሂ ዳሮ ኣንጆይ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቆህዳይሳ ነ ባላ ግያ ዳይናት ሎኦባ ኤካና ዳሮ አንጆ ደማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qohidaysa ne bala giya daynnati lo77oba ekana daro anjo demmana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በደለኛውን፣ “አንተ ጥፋተኛ ነህ” የሚሉት ግን መልካም ነገር ይገጥማቸዋል፤ የተትረፈረፈ በረከትም ይወርድላቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በደለኛውን በትክክል የሚቀጡ ዳኞች ግን መልካም ይሆንላቸዋል፤ ብዙ በረከትም ያገኛሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ዝግስፅዎ ግና ደስታ ክኾነሎም እዩ፤ ኣብ ልዕሊኣቶምውን በረኸትን ሰናይ ዕድልን ክወርድ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ዚግስጽዎ ግና ደሓን ኪዀኑ እዮም፡ ኣብ ልዕሊኦም በረኸትን ጽቡቕ ዕድልን ኪወርድ እዩ።