Proverbs 24:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መዓትኦም ብሃንደበት ኪለዓል እዩ። ናይ ክልቲኦም ጥፍኣትከ መን ይፈልጥ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱ ኀጢአተኞችን ድንገት ይበቀሏቸዋልና፤ የሁለቱንስ ፍርድ ማን ያውቃል? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መከራቸው ድንገት ይነሣልና፤ ከሁለቱ የሚመጣውን ጥፋት ማን ያውቃል? ፍን [የሚቀጥለው ከግሪክ የተጨመረ ነው።] የነገሩትን የሚሰማ ልጅ ከጥፋት የራቀ ነው፤ የነገሩትን የሚቀበልን ሰው እግዚአብሔር ይቀበለዋል። ከንጉሥ አንደበት ምንምን ሐሰት ይነገራል አይባልም፤ ከአንደበቱም የሚወጣ ሐሰት የለም። የንጉሥ ቃል ሾተል ናት፤ ለጥፋት የተሰጠችውን ሰው ሰውነት ታጠፋዋለች እንጂ አንድ አካል ብቻ የምታጠፋ አይደለም። ሰይፍ መዓቱ ብትሳል ግን ከወገኑ ጋር ሰውን ታጠፋለች፤ ከአሞሮች ግልገል ወገን የማይበላ እስኪሆን ድረስ እንደ እሳት ነበልባል ታቃጥላለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መከራቸው ድንገት ይነሣልና፥ ከሁለቱ የሚመጣውን ጥፋት ማን ያውቃል? (የሚቀጥለው ከግሪክ የተጨመረ ነው።) የነገሩትን የሚሰማ ልጅ ከጥፋት የራቀ ነው፥ የነገሩትን የሚቀበልን ሰው እግዚአብሔር ይቀበለዋል። ከንጉሥ አንደበት ምንምን ሐሰት ይነገራል አይባልም፥ ከአንደበቱም የሚወጣ ሐሰት የለም። የንጉሥ ቃል ሾተል ናት፥ ለጥፋት የተሰጠችውን ሰው ሰውነት ታጠፋዋለች እንጂ አንድ አካል ብቻ የምታጠፋ አይደለም። ሰይፈ መዓቱ ብትሳል ግን ከወገኑ ጋር ሰውን ታጠፋለች፥ ከአሞሮች ግልገል ወገን የማይበላ እስኪሆን ድረስ እንደ እሳት ነበልባል ታቃጥላለች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ሄዋ ማላ አሳቱዋ ቆፐና መቱ ጋኬ፤ ካትያፐነ ጾሳፐ ያና መቱዋ ኦኔ ኤርያዌ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, hewaa mala asatuwaa k'oppenna metuu gakkee; kaatiyaappenne S'oossaappe yaana metuwaa oonee eriyaawe? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ays giikko hessa mala asata qoppontta metoy gakkees; kawoppenne GODAAPPE yaana meto oonee erizay? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣይስ ጊኮ ሄሳ ማላ ኣሳታ ቆፖንታ ሜቶይ ጋኬስ፤ ካዎፔኔ ጎዳፔ ያና ሜቶ ኦኔ ኤሪዛይ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ መላ አሳታ ቆፖና መቶይ ጋኬስ፤ ካዋፐነ ጎዳፐ ያና መቶ ኦነ ኤረይ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa mela asata qoponna metoy gakees; kawuwapenne Godaape yaana meto oone erey? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሁለቱም የሚያመጡት መዓት፤ ምን እንደሚሆን ማን ያውቃል? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በእነዚህ ዐመፀኞች ላይ ታላቅ ጥፋት ይደርስባቸዋል፤ የሚደርስባቸው ጥፋት ግን ምን ዐይነት እንደ ሆነ ማን ያውቃል? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብድንገት መዓት ክወርዶም እዩ፤ ካብ ክልቲኦም ንዝመፅእ ጥፍኣት መን ይፈልጦ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብድንገት መዓት ኪወርዶም እዩ እሞ፡ ንጥፍኣት ክልቲኦም መን እዩ ዚፈልጦ |