Proverbs 24:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጻድቕ ሰብ ሾብዓተ ሳዕ ይወድቕ እሞ ይትንስእ፣ እኩይ ግና ናብ ክፉእ ይወድቕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል፥ ሰባት ጊዜም ይነሣል። ኃጥኣን ግን በክፉ ደዌ ይያዛሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፥ ይነሣማል፤ ኀጥኣን ግን በክፉ ላይ ይወድቃሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፤ ደግሞም ይነሣል፥ ክፉዎችን ግን መጥፎ ነገር ሲገጥማቸው ይወድቃሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎ አሳይ ላፑን ገደ ኩንዶፐካ ደንዴ፤ ሽን ኢታቱ መቱዋን ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illo Asay laappun gede kunddooppekka denddee; shin iitatuu metuwaan d'ayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi laappunto kundikokka dendees; gido attiin iitati meton dhayeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎ ኣሲ ላፑንቶ ኩንዲኮካ ዴንዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢታቲ ሜቶን ዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ አስ ላፑን ቶሆ ኩንድኮካ ደንዴስ፤ ሽን ኢታት ጋዶን ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi laapun toho kundikoka dendees; shin iitati gadon dhayana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቅ ሰባት ጊዜ እንኳ ቢወድቅ ይነሣልና፤ ክፉዎች ግን በጥፋት ይወድቃሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጻድቅ ሰው ሰባት ጊዜ ቢወድቅ እንኳ እንደ ገና ይነሣል፤ ዐመፀኞች ግን ጥፋት ይደርስባቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፃድቕ ሸውዓተ ጊዜ ይወድቕ፤ ይትስእውን፤ ሓጢኣተኛታት ግና ኣብ መከራ ይወድቁ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ጻድቕ ሾብዓተ ሳዕ ይወድቕ እሞ ይትንስእ፡ ረሲአን ግና ናብ መከራ ይጸድፉ።