Proverbs 24:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንተ በልካ፡ እንሆ፡ ነዚ ኣይፈለጥናዮን። ነቲ ልቢ ዘስተንትኖ ነገር ኣብ ግምት የእቱ ድዩ፧ እቲ ንነፍስኻ ዚሕሉ ግና ኣይፈልጦን እዩ፧ ንነፍሲ ወከፍ ከከም ግብሩዶ ኣይክፈድዮን እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ፥ ይህን አላውቅም ብትል፥ እግዚአብሔር የሁሉን ልብ እንዲያውቅ ዕወቅ። ለሁሉ እስትንፋስን የፈጠረ እርሱ ሁሉን ያውቃል። ለሁሉም እንደ ሥራው ይከፍለዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ ይህን አላወቀውም ብትል፥ ልቦችን የሚመረምር እርሱ አያስተውልምን? ነፍስህንም የሚመለከት እርሱ አያውቅምን? ለሰውስ ሁሉ እንደ ሥራው አይመልስለትምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ ይህን አላውቀውም ብትል፥ ልቦችን የሚመረምር እርሱ አያስተውልምን? ነፍስህንም የሚመለከት እርሱ አያውቅምን? ለሰውስ ሁሉ እንደ ሥራው አይመልስለትምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን፥ “ኑን ሀዋ ኤርበይኮ” ያጎፐ፥ ዎዛና ኤርያዌ እ በኤኔ? ነ ደኡዋ ናግያዌ ኤረኔ? አሳ ኡባዉ አ ኦሱዋ ኦሱዋዳን ዛረኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni, «Nuuni hawaa eribeykko» yaagooppe, wozanaa eriyaawe I be'ennee? Ne de'uwaa naagiyaawe erennee? Asaa ubbaw Aa oosuwaa oosuwaadan zaarennee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni, «Ta hayssa erikke» giikko, wozina pilggi erizayssi izi akeekennee? Ne shemppo naagizayssi erennee? As ubbaas iza ooso ooso mala immennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ፥ «ታ ሃይሳ ኤሪኬ» ጊኮ፥ ዎዚና ፒልጊ ኤሪዛይሲ ኢዚ ኣኬኬኔ? ኔ ሼምፖ ናጊዛይሲ ኤሬኔ? ኣስ ኡባስ ኢዛ ኦሶ ኦሶ ማላ ኢሜኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ፥ “ታ ሄሳ ኤርከ” ግኮ፥ ዎዛና ኤርያ እ፥ በኤኔ? ነ ደኡዋ ናገይስ ኤረኔ? አሳ ኡባስ እያ ኦሱዋዳ ኦሱዋዳ ዛረኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne, “Ta hessa erike” giiko, wozana eriya i, be7ennee? Ne de7uwa naageysi erennee? Asa ubbaas iya oosuwada oosuwada zaarennee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንተም፣ “ስለዚህ ነገር ምንም አላውቅም” ብትል፣ ልብን የሚመረምር እርሱ አያስተውልምን? ሕይወትህን የሚጠብቃት እርሱ አያውቅምን? ለእያንዳንዱስ እንደ ሥራው መጠን አይከፍለውምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምናልባት “እኔ አላውቀውም” ትል ይሆናል፤ ነገር ግን ልብን የሚመረምር አያስተውለውምን? እርሱ ሕይወትህን የሚጠብቅ እርሱ አያውቀውምን? እያንዳንዱንስ እንደ ሥራው አይከፍለውምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እንሆ እዝ ዅሉስ ኣይፈለጥክዎን” እንተ በልካ፥ እቲ ንልቢ ዝምርምር ኣየስተውዕልንዶ? እቲ ንነፍስኻ ዝሕሉስ ኣይፈልጥንዶ? ንነፍሲ ወከፍከ፥ ከከም ግብሩ ኣይፈድዮንዶ?
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ እዝስ ኣይፈለጥናን፡ እንተ በልካ፡ እቲ ልቢ ዚመዝንዶ ኣየስተብህሎን እዩ እቲ ንነፍስኻ ዚጥንቀቐላስ ኣይፈልጦን ድዩ ንሱ ኸኣ ንነፍሲ ወከፍ ከከም ግብሩ ኺፈድዮ እዩ።