Proverbs 23:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቲ ብልቡ ዚሓስቦ፡ ከምኡ እዩ፦ ብልዑን ስተዩን ይብለኩም ኣሎ። ልቡ ግና ምሳኻትኩም ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሣርን እንደሚበላ ይበላል፥ ይጠጣልም፤ ወደ አንተም አታስገባው፥ ከእርሱ ጋርም እንጀራን አትብላ፥ ብላ፥ ጠጣ ይልሃል፥ ልቡ ግን ከአንተ ጋር አይደለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና፤ ብላ ጠጣ ይልሃል፥ ልቡ ግን ካንተ ጋር አይደለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና፥ ብላ ጠጣ ይልሃል፥ ልቡ ግን ካንተ ጋር አይደለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማላትሳናዉ እ ኔና፥ “ማ፤ ኡሻ” ያጌፐ አትና፥ አ ዎዛናይ ኔናና ደኤና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Malatissanaw I neena, «Ma; usha» yaageeppe attina, Aa wozanay neenanna de'enna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qoodheppe qommon izi nena, «Ma; uya» geesippe attiin iza wozinay nenara de7enna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቆፔ ቆሞን ኢዚ ኔና፥ «ማ፤ ኡያ» ጌሲፔ ኣቲን ኢዛ ዎዚናይ ኔናራ ዴኤና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቆፐ ቆሞን “ማ፤ ኡያ” ጌስ፤ ሽን እያ ዎዛናይ ኔራ ግደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qoodhepe qommon “Ma; uya” gees; shin iya wozanay neera gidenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሁልጊዜ ስለ ዋጋ የሚያሰላ ሰው ነውና፤ “ብላ፣ ጠጣ” ይልሃል፤ ልቡ ግን ከአንተ ጋር አይደለም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከልቡ ሳይሆን ምግቡን እንድትተውለት ፈልጎ ለማስመሰል ያኽል “ብላ፥ ጠጣ” ይልሃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብልቡ ኸም ዝሓሰበልካ፥ “ብላዕ፥ ስተ” ይብለካ፤ ግና ልቡ ምሳኻ ኣይኮነን፤
Amharic Tigrinya 2011 ብላዕ፡ ስተ፡ ይብለካ፡ ኣብ ውሽጡ ግና ተጸባጻቢ እዩ እሞ፡ ልቡ ምሳኻ ኣይኰነን።