Proverbs 23:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቦ ጻድቕ ኣዝዩ ኪሕጐስ እዩ፣ እቲ ለባም ውላድ ዚወልድ ድማ ብእኡ ሕጉስ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጻድቅ አባት በመልካም ያሳድጋል፥ በብልህ ልጅም ነፍሱ ደስ ይላታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጻድቅ አባት እጅግ ደስ ይለዋል፥ ጠቢብንም ልጅ የወለደ ሐሤትን ያገኛል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጻድቅ አባት እጅግ ደስ ይለዋል፥ ጠቢብንም ልጅ የወለደ ሐሤትን ያገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎ ናኣ አቡ ሎይ ናሸታና፤ ዎዛናማ ናኣ የሌዳ ኡራይካ አን ሀሹ ጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illo na'aa aabbu loytsi nashettana; wozanaama na'aa yeleedda uraykka an hashshu gaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillo naa aaway keehippe ufayettees; wozinama naa yelida asikka izan ufayettees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎ ና ኣዋይ ኬሂፔ ኡፋዬቴስ፤ ዎዚናማ ና ዬሊዳ ኣሲካ ኢዛን ኡፋዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ ናአ አው ዳሮ ኡፋይቴስ፤ ዎዛናማ ናአ የልዳ አስ እያን ጬቀቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo na7a aawi daro ufaytees; wozanaama na7a yelida asi iyan ceeqetees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጻድቅ ሰው አባት እጅግ ደስ ይለዋል፤ ጠቢብ ልጅ ያለውም በእርሱ ሐሤት ያደርጋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጨዋ ልጅ አባት ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፤ ብልኅ ልጅ የወለደም ሰው ኲራት ይሰማዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቦ ፃድቕ ብዙሕ ይሕጐስ፤ ጥበበኛ ውሉድ ዝወለደ ኸዓ ብእኡ ደስ ይብሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቦ ጻድቕ ብዙሕ ይሕጐስ፡ ጥበበኛ ወዲ ዝወለደ ኸኣ ብእኡ ባህ ይብሎ።