Proverbs 22:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ብዙሕ ዓይኒ ዘለዎ ኪባረኽ እዩ። ካብ እንጌራኡ ንድኻታት ይህብ እዩ እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለድሃ የሚራራ እርሱ ይበላል እንጀራውን ለድሃ ሰጥቶአልና። ለሰጠው ሀብታምም የሚከፍል አይደለምና። መማለጃን የሰጠ ሰው ድል መንሣትንና ሞገስን ያገኛል፥ ነገር ግን የተቀበለውን ነፍስ ያጠፋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርኅሩህ የተባረከ ይሆናል፥ ከእንጀራው ለድሀ ሰጥቶአልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ርኅሩህ የተባረከ ይሆናል፥ ከእንጀራው ለድሀ ሰጥቶአልና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኬካ አሳይ ባረ ቁማፐ ህዬሳዉ ጮ እምያ ድራዉ አንጀታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Keeka Asay bare k'umaappe hiyyeesaw c'oo immiyaa diraw anjjettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kiya asi anjjettees; ba qumappeka hiyeesas immees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኪያ ኣሲ ኣንጄቴስ፤ ባ ቁማፔካ ሂዬሳስ ኢሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ ካ ማንቆታስ ሻክያ ግሾ ኬሀ አስ አንጀታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba kathaa manqotas shaakiya gisho keeha asi anjetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቸር ሰው ራሱ ይባረካል፤ ምግቡን ከድኾች ጋር ይካፈላልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምግቡን ከድኾች ጋር ስለሚካፈል ለጋሥ ሰው የተባረከ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ እንጀራኡ ንድኻ ኣካፊሉ እዩሞ፥ ርህሩህ ዝተባረኸ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ርሕሩሕ ቈላሕታ ዘለዎ፡ ንድኻ ኻብ እንጌራኡ ይህቦ እሞ፡ ይባረኽ።