Proverbs 22:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ዕዮኡ ትጉህ ሰብዶ ትርኢ ኣሎኻ፧ ኣብ ቅድሚ ነገስታት ደው ክብል እዩ፤ ኣብ ቅድሚ ረሳሓት ሰባት ደው ከይብል ይኽእል እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገርን የሚረዳ፥ በሥራውም ብልህ የሆነ ሰው፥ ወደ ነገሥታት ይቀርባል፤ በተዋረዱ ሰዎችም ፊት አይቆምም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሥራው የቀጠፈ ሰውን አይተሃልን? በነገሥታት ፊት ይቆማል፤ በተዋረዱም ሰዎች ፊት አይቆምም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሥራው ብልህ ሰው ትመለከታለህን? በነገሥታት ፊት ያገለግላል፥ በተራ ሰዎችም ፊት ሊያገለግል አይቆምም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረ ኦሱዋ ሎሀተን ኦያ አሳ በኣድ? እ ካተቶ ኦፐ አትና፥ ጮ አሳቶ ኦና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bare oosuwaa loohatetsan ootsiyaa asaa be'aaddi? I kaatetoo ootseeppe attina, c'oo asatoo ootsenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba ooson loohida as beyadii? Izi kawotas ooththeesippe attiin bessontta asatas ooththenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባ ኦሶን ሎሂዳ ኣስ ቤያዲ? ኢዚ ካዎታስ ኦሲፔ ኣቲን ቤሶንታ ኣሳታስ ኦና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ ኦሱዋን ሎህዳ አስ በአዲ? እ ጮ አሳታስ ግዶናሽን ካዎታስ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba oosuwan loohida asi be7adii? I coo asatas gidonashin kawotas oothees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሙያው ሥልጡን የሆነውን ሰው አይተሃልን? በነገሥታት ዘንድ ባለሟል ይሆናል፤ አልባሌ ሰዎችን አያገለግልም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሥራው የሠለጠነ ሰው ታያለህን? እንደዚህ ያለ ሰው በተራ ሰው ፊት ሳይሆን በነገሥታት ፊት ለአገልግሎት ይቆማል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብሞያኡ ኽኢላ ንዝኾነ ሰብዶ ርኢኻ ትፈልጥ? ኣብ ቅድሚ ነገስታት እዩ ዝቐውም እምበር፥ ኣብ ቅድሚ ታሕተዎት ሰባት ኣይቐውምን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ዕዮኡ ፈጣን ዝዀነ ሰብዶ ርኢኻ ትፈልጥ ንሱ ኣብ ቅድሚ ነገስታት እዩ ዚቐውም፡ ኣብ ቅድሚ ታሕቶት ሰባይ ኣይቀውምን።