Proverbs 22:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብምኽርን ብፍልጠትንሲ ብሉጽ ነገር ኣይጸሓፍኩልኩምን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለዕውቀትና ለምክር ይሆኑህ ዘንድ ሦስት ነገሮችን እነሆ ጻፍሁልህ። አንተም በልብህ ሰሌዳነት ጻፋቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእውነትን ቃል እርግጥነት አስታውቅህ ዘንድ፥ ለሚጠይቅህም እውነትን ቃል መመለስ ይቻልህ ዘንድ፥ በምክርና በእውቀት የከበረን ነገር አልጻፍሁልህምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእውነትን ቃል እርግጥነት አስታውቅህ ዘንድ፥ ለሚጠይቅህም እውነትን ቃል መመለስ ይቻልህ ዘንድ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ነዉ ዞሪነ ኤራተይ ደእያ ሀታሙ ሌምሳቱዋ ጻፎዌሽ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani new zoriinne eratetsay de'iyaa hattamu leemisatwaa s'aafoweshi!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani neessi zorenne erateth immiza lo7o timirteta xaafabeekkinaa?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ኔሲ ዞሬኔ ኤራቴ ኢሚዛ ሎኦ ቲሚርቴታ ጻፋቤኪና?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ነዉ ዞረነ ኤራተ ኩምዳ ሀስታሙ ሌምሶታ ፃፋስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani new zorenne eratethi kumida hastamu leemisota xaafas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምክርና የዕውቀት ቃል የሆኑ፣ መልካም ትምህርቶችን አልጻፍሁልህምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ ሠላሳ መመሪያዎችን ጽፌልሃለሁ፤ እነርሱ ዕውቀትና መልካም ምክር የሚገኙባቸው ናቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዝጥይቑኻውን ቃል ሓቂ፥ ምምላስ ምእንቲ ኽትክእል ብምኽርን ብፍልጠትን፥ ዝኸበረ ነገርዶ ኣይፀሓፍኩልካን?
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ዚልእኩኻ ቃላት ሓቅን ምእንቲ ኽትመልስ፡ ርግጽ ነገርን ቃላት ሓቅን ምእንቲ ኸፍልጠካ ኢለስ፡ ድሮዶ ናይ ምኽርን ናይ ፍልጠትን ብሉጽ ነገር ኣይጸሐፍኩልካን እየ