Proverbs 22:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሃብታማትን ድኻታትን ይራኸቡ፡ እግዚኣብሄር ፈጣሪ ዅሉ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ባለ ጠጋና ድሃ በአንድነት ተገናኙ፤ ሁለቱንም እግዚአብሔር ፈጠራቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባለጠና ድሀ ተገናኙ፤ እግዚአብሔር የሁላቸው ፈጣሪ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሀብታምና ድሀ ይገናኛሉ፥ ሁለቱንም የፈጠራቸው ጌታ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዱርያነ ማንቁዋ ኡባካ መና ጎዳይ መዳ፤ ሄዋን ኡንቱንቱ ላኡካ ቃራ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Duriyaanne mank'k'uwaa ubbaakka Med'inaa Goday med'd'eedda; hewan unttunttu laa"uukka k'ara.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Durenne manqo ubbaa GODAY medhdhides; hessan istta naykka issi gina.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዱሬኔ ማንቆ ኡባ ጎዳይ ሜዴስ፤ ሄሳን ኢስታ ናይካ ኢሲ ጊና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዱረነ ማንቆ ጎዳይ መስ፤ ሄሳን ኤንቲ ናምአይ እስኖ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Durenne manqo Goday medhis; hessan enti nam7ay issino.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ባለጠጋና ድኻ የሚጋሩት ነገር፣ እግዚአብሔር የሁላቸውም ፈጣሪ መሆኑ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሀብታምንም ሆነ ድኻን የፈጠራቸው እግዚአብሔር ስለ ሆነ ሁለቱም በዚህ አንድ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሃብታምን ድኻን ተራኸቡ፤ ንዅላቶም ዝፈጠሮም እግዚኣብሄር እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሃብታምን ድኻን ይራኸቡ፡ ንዂላቶም ዝገበሮም እግዚኣብሄር እዩ።