Proverbs 21:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ወከፍ መገዲ ሰብ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ቅኑዕ እዩ፣ እግዚኣብሄር ግና ንልብታት ይምርምሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰው ሁሉ ለራሱ ጻድቅ መስሎ ይታያል፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ያቀናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመዝናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፥ ጌታ ግን ልብን ይመዝናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይ ኦያዌ ኡባይ እዛዎ ልከ ማላቴ፤ ሽን መና ጎዳይ አ ዎዛና ቆፋ ፓጬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asay ootsiyaawe ubbay izaawoo likke malatee; shin Med'inaa Goday Aa wozanaa k'ofaa paac'c'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asi biza ogey izaades suure misatees; GODAY gidikko wozinaa pilggi xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሲ ቢዛ ኦጌይ ኢዛዴስ ሱሬ ሚሳቴስ፤ ጎዳይ ጊዲኮ ዎዚና ፒልጊ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አስ ኦያባ ኡባይ እያዉ ልከ ዳኔስ፤ ሽን ጎዳይ እያ ዎዛና ቆፋ ፓጬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asi oothiyaba ubbay iyaw like daanees; shin Goday iya wozanaa qofaa paacees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለሰው መንገዱ ሁሉ ቀና ይመስለዋል፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመዝናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰው የሚያደርገው ነገር ሁሉ ትክክል ይመስለዋል፤ እግዚአብሔር ግን የልብን ሐሳብ ይመዝናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ ሰብ፥ መንገዱ ኣብ ቅድሚ ዓይኑ ቕኑዕ ይመስሎ፤ እግዚኣብሄር ግና፥ ንልቢ ይምዝን።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብሲ ዂሉ መገዱ ኣብ ቅድሚ ዓይኑ ቕኑዕ ይመስሎ፡ ግናኸ እግዚኣብሄር እዩ ልቢ ዚመዝን።