Proverbs 20:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መብዛሕትኦም ሰባት ነፍሲ ወከፎም ሰናይነቶም ኪእውጁ እዮም፣ እሙን ሰብ ግና መን ኪረክብ ይኽእል፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር ነው፤ ነገር ግን የታመነ ሰው የሚገኘው በድካም ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብዙ ሰዎች ቸርነታቸውን ያወራሉ፤ የታመነውን ሰው ግን ማን ያገኘዋል?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ብዙ ሰዎች ቸርነታቸውን ያወራሉ፥ የታመነውን ሰው ግን ማን ያገኘዋል?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳሮ አሳቱ ባረንቱ ኬካተ ኦዲኖ፤ ሽን ቱሙ አማነትያ አሳ ደማናዌ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daro asatuu barenttu keekkatetsaa odiino; shin tumu ammanettiyaa asaa demmanawe oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daro asati bantta kiyateththa yooteettes; gido attiin ammanettiza as ooni demmanaas dandayzee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳሮ ኣሳቲ ባንታ ኪያቴ ዮቴቴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኣማኔቲዛ ኣስ ኦኒ ዴማናስ ዳንዳይዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳሮ አሳት ባንታ ሎኦተ ኦዶሶና፤ ሽን ቱማ አማነትያ አስ ደማናይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Daro asati banta lo77otetha odoosona; shin tuma ammanetiya asi demmanay oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ብዙ ሰው ጽኑ ፍቅር እንዳለው ይናገራል፤ ታማኝን ሰው ግን ማን ሊያገኘው ይችላል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰው ሁሉ ስለ ራሱ ደግነት ያወራል፤ ነገር ግን በእውነት ታማኝ የሆነውን ሰው ማን ሊያገኝ ይችላል!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ብዙሓት ሰባት ሕያዋይነቶም የውርዩ፤ ግና ንእሙን ሰብ መን ይረኽቦ!
Amharic Tigrinya 2011 ርሕራሔኦም ዜውርዩ ብዙሓት እዮም፡ ግናኸ ንእሙን ሰብ መን ይረኽቦ