Proverbs 20:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰማያዊ ቍስሊ ነቲ ክፉእ የጽርዮ። ኣብ ውሽጢ ከብዲ ዝርከቡ መስመራት እውን ከምኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሽብርና ስደት ክፉዎችን ድንገት ይገናኛቸዋል፥ ግርፋትም ወደ ሆድ ዕቃ ይገባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰንበር ቍስል ክፉዎችን ያነጻል፤ ግርፋትም ወደ ሆድ ጕርጆች ይገባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰንበር ቁስል ክፉዎችን ያነጻል፥ ግርፋትም ወደ ሆድ ጉርጆች ይገባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምኖ ሙሩ ኢታተ ሾዴ፤ ዋያዌ ኢታ ዎዛና ላማናዉ ዳንዳዬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mino muruu iitatetsaa shoddee; wad'd'iyaawe iita wozanaa laammanaw danddayee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mino qixaatey iitateth diggees; wadhay iita wozina laammees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚኖ ቂጻቴይ ኢታቴ ዲጌስ፤ ዋይ ኢታ ዎዚና ላሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምኖ ሴር ኢታተ ሾዴስ፤ ዋይ ኢታ ዎዛና ላሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Mino seeri iitatethi shoddees; wadhoy iita wozana laammees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሚያቈስል በትር ክፋትን ያስወግዳል፤ ግርፋትም የውስጥ ሰውነትን ያጠራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚያቈስል ቅጣት ክፉ ነገርን ያስወግዳል፤ ግርፋትም የሰውን ውስጣዊ ሁኔታ ያነጻል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስምብራት ዝሓድግ መውቃዕቲ፥ ንኽፍኣት የንፅህ፤ መግረፍቲ ኸዓ ንውሽጢ ልቢ የፅርዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰመርመር ዜብል ስምብራት ካብ ክፍኣት የጽሪ፡ ከምኡውን መውቃዕቲ ንውሻጠ ልቢ የጽርዮ።