Proverbs 20:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰብ ካብ ባእሲ ምቁራጽ ክብሪ እዩ፣ ኵሉ ዓሻ ግና ጣልቃ ኺኣቱ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል ነው፤ ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከክርክር ይርቅ ዘንድ ለሰው ክብሩ ነው፤ ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከክርክር ይርቅ ዘንድ ለሰው ክብሩ ነው፥ ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓሉምያፐ ጋጻን ደእያዌ አዎ ቦንቾ፤ ሽን ቦዛ አሳይ ኡባይ ዋላቀታናዉ ኤሌሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Palumiyaappe gas'an de'iyaawe aawoo bonchcho; shin booza Asay ubbay walak'ettanaw elleellee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Palamappe haakoy izaades bonchcho; gido attiin eeya asi ubbay ooshshas eesotees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፓላማፔ ሃኮይ ኢዛዴስ ቦንቾ፤ ጊዶ ኣቲን ኤያ ኣሲ ኡባይ ኦሻስ ኤሶቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓላማፐ ሃከይስ ቦንቾ፤ ሽን ኤያ አስ ኦየታናዉ ኤለሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Palamape haakeysi boncho; shin eeya asi ooyetanaw ellesees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከጠብ መራቅ ለሰው ክብሩ ነው፤ ተላላ ሁሉ ግን ለጥል ይቸኵላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ማንኛውም ሞኝ ተቈጥቶ ጠብ ማነሣሣት ይችላል፤ ሰውን የሚያስከብረው ግን ከክርክር መራቅ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሰብ ካብ ጐይቊ ምርሓቕ ክብረቱ እዩ፤ ዓሻ ግና ዘሊሉ ይኣትዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሰብ ካብ ቈየቛ ምርሓቕ ክብረቱ እዩ፡ ዓሻ ግና ዘሊሉ ይኣትዎ።