Proverbs 20:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንጌራ ተንኮል ንሰብ ጥዑም እዩ። ብድሕሪኡ ግና ኣፉ ብሓሸራ ክመልእ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሐሰት እንጀራ ለሰው የጣፈጠ ነው፤ ከዚህ በኋላ ግን አፉ ጭንጫ ይሞላል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሐሰት እንጀራ ለሰው የጣፈጠ ነው፤ ከዚያ በኋላ ግን አፉ ጭንጫ ይሞላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሐሰት እንጀራ ለሰው የጣፈጠ ነው፥ ከዚያ በኋላ ግን አፉ ጭንጫ ይሞላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎርዱዋን ደሜዳ ካይ አሳ ማልኤ፤ ሽን አቅ ከሲደ፥ ዶና ግዶን ሻፍያዳን ሀኔ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wordduwaan demmeedda katsay asaa mal"ee; shin ak'i kesiidde, doonaa giddon shafiyaadan hanee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wordon demmida kaththi mal7ees; gido attiin aqi pe7idi doonan ace gidees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎርዶን ዴሚዳ ካ ማልኤስ፤ ጊዶ ኣቲን ኣቂ ፔኢዲ ዶናን ኣጬ ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎርዶን ደምዳ ካ ማልኤስ፤ ሽን አቅድ ፔእሸ ዶናን አጨዳ ሀኔስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wordon demmida kathi mal7ees; shin aqidi pee7ishe doonan aceda hanees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰው በማጭበርበር ያገኘው ምግብ ይጣፍጠዋል፤ በመጨረሻ ግን አፉን ኰረት ሞልቶት ያገኘዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በማጭበርበር የምታገኘው ነገር እንደ ጣፋጭ ምግብ ሊያስደስትህ ይችላል፤ ነገር ግን ውሎ ሲያድር በአፍ ውስጥ እንደ አሸዋ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንጀራ ጥበራ ንሰብ ጥዑም እዩ፤ ደሓር ግና ኣፉ ፀፀር ይመልእ።
Amharic Tigrinya 2011 እንጌራ ጥበራ ንሰብ ጥዑም እዩ፡ ደሓር ግና ኣፉ ጸጸር ይመልእ።