Proverbs 19:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም ኣሕዋት ድኻታት ይጸልእዎ እዮም። ኣዕሩኽቱ ክንደይ ዝኣክል ካብኡ ርሒቖም ይኸዱ? ብቓላት ይስዕቦም፡ ንሳቶም ግና ይፈሽልዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ድሃ ወንድሙንም የሚጠላ ሰው ሁሉ፥ ከወንድምነቱ የራቀ ነው። በጎ ዕውቀትም ወደሚያውቋት ትቀርባለች። ብልህ ሰውም ያገኛታል። ብዙ ክፋትን የሚሠራ ክፋትን ይፈጽማል፥ ስቅጥጥ የሚያደርግ ነገርን የሚናገርም አይድንም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድሀን ሰው ወንድሞቹ ሁሉ ይጠሉታል፤ ይልቁንም ወዳጆቹ ከእርሱ ይርቃሉ። እነርሱንም በቃል ቢከተላቸው አንዳች አይረቡትም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ድሀን ሰው ወንድሞቹ ሁሉ ይጠሉታል፥ ይልቁንም ወዳጆቹ ከእርሱ ይርቃሉ። እነርሱንም በቃል ቢከተላቸው አንዳች አይረቡትም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህዬሳ አሳ አ እሻቱ ኡባይ እጺኖ፤ ሄዋፐካ አዋ አ ላገቱ አፐ ሃኪኖ፤ እ ኡንቱንታ አዉዳሺደ ካልናካ፥ ኡንቱንቱ አ ጋ ኦይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hiyyeesaa asaa Aa ishatuu ubbay is's'iino; hewaappekka aad'uwaa Aa laggetuu aappe haakkiino; I unttuntta awuddashiide kaallinakka, unttunttu Aa gatsi oytsikkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Manqo iza dabbo ubbay ixxees; histtiin iza laggeti ay keena izappe baqatanee! Kaalli aadashidikka izi istta demmenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማንቆ ኢዛ ዳቦ ኡባይ ኢጼስ፤ ሂስቲን ኢዛ ላጌቲ ኣይ ኬና ኢዛፔ ባቃታኔ! ካሊ ኣዳሺዲካ ኢዚ ኢስታ ዴሜና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማንቆ አስ ሀር አቶሽን እያ እሻት እፆሶና፤ እያ ላገት እያፐ ሃኮሶና፤ እ ኤንታ አዳሽንካ ኤንቲ እያ ኮዮኮና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Manqo asi hari attoshin iya ishati ixoosona; iya laggeti iyape haakoosona; I enta aaddashinka enti iya koyokona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ድኻ በሥጋ ዘመዶቹ ሁሉ የተጠላ ነው፤ ታዲያ ወዳጆቹማ የቱን ያህል ይሸሹት! እየተከታተለ ቢለማመጣቸውም፣ ከቶ አያገኛቸውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ድኻን የገዛ ወንድሞቹ እንኳ ይጠሉታል፤ ወዳጆቹማ የበለጠ ያርቁታል፤ የቱንም ያኽል ቢጣጣር ወዳጆች አይኖሩትም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንድኻ ዅሎም ኣሕዋቱ ይፀልእዎ፤ ፈተውቱ ግዳ ኻብኡ ኽንደይ ዘይርሕቑ! ብቓላት ይስዕቦም፥ ግናኸ ኣይረብሕዎን።
Amharic Tigrinya 2011 ንድኻ ዂሎም ኣሕዋቱ ይጸልእዎ፡ ምናዳ እኳ ፈተውቱ ኻብኡ ይርሕቁ፡ ብቓላት ይስዕቦም፡ ግናኸ የለውን።