Proverbs 19:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ልቢ ሰብ ብዙሕ መደባት ኣሎ፤ ግናኸ ምኽሪ እግዚኣብሄር ደው ክብል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሰው ልብ ብዙ ዐሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘለዓለም ይኖራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፥ የጌታ ምክር ግን እርሱ ይጸናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳይ ዳሮባ ሀልቼ፤ ሽን መና ጎዳይ ጌዳዌ ፖለቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asay darobaa halchchee; shin Med'inaa Goday geeddawe polettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asa wozinan daro halchchoy dees; gido attiin GODAA qofay polettees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳ ዎዚናን ዳሮ ሃልቾይ ዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ጎዳ ቆፋይ ፖሌቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስ ዳሮባ ሀልቼስ፤ ሽን ጎዳይ ግዳባይ ፖለቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asi darobaa halchees; shin Goday gidabay poletees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰው ልብ ብዙ ሐሳብ አለ፤ የሚፈጸመው ግን የእግዚአብሔር ሐሳብ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰዎች ብዙ ነገር ያቅዳሉ፤ ተፈጻሚነትን የሚያገኘው ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ልቢ ሰብ ብዙሕ ሓሳብ ኣሎ፤ ምኽሪ እግዚኣብሄር ግና ፀኒዑ ይነብር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ልቢ ሰብ ብዙሕ ሃቐና ኣሎ፡ ምኽሪ እግዚኣብሄር ግና እዩ ጸኒዑ ዚነብር። |