Proverbs 19:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ፍልጠት ዘይብላ ምዃና እውን ሰናይ ኣይኰነትን፤ እቲ ብእግሩ ዝጓየ ድማ ሓጢኣት ይገብር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነፍስ ዕውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ እግሩንም የሚያፈጥን ከመንገድ ይስታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ እግሩንም የሚያፈጥን ከመንገድ ይስታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፥ እግሩንም የሚያፈጥን ከመንገድ ይስታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤር ባይና ሴላይ ሎአ ግደና፤ ሀመቲደ ኤሌልያ ኡራይካ ዎራ ቤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eri bayinna seelay lo"a gidenna; hamettiidde elleelliyaa uraykka wora bee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Erateththi baynda zil7eteththi lo7o gidenna; eeso hemetay oge baleththees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤራቴ ባይንዳ ዚልኤቴ ሎኦ ጊዴና፤ ኤሶ ሄሜታይ ኦጌ ባሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤር ባይና ዳፈተ ሎኦ ግደና፤ ኤሶ ዳሮይ ኦገ ባለስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eri bayna dafetethi lo77o gidenna; eeso daroy oge balethees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዕውቀት አልባ የሆነ ቀናኢነት መልካም አይደለም፤ ጥድፊያም መንገድን ያስታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዕውቀት ያልተጨመረበት ትጋት ጠቃሚ አይደለም፤ በችኰላ የሚሮጥ ሰው መንገዱን ይስታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነፍሲ፥ ብዘይ ፍልጠት ክትከውን ሰናይ ኣይኮነን፤ ቅልጡፍ እግሪ ኸዓ መንገዲ ይስሕት።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ብዘይ ፍልጠት ምዃና ጽቡቕ ኣይኰነን፡ ቅልጡፍ እግሪ ኸኣ ይስሕት።