Proverbs 19:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ንድኻ ዚምሕር ንእግዚኣብሄር የለቅሖ። ዝሃቦ ድማ ክመልሶ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለድሃ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ እንደ ስጦታውም መልሶ ይከፍለዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለጌታ ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህዬሳዉ ኬክያ አሳይ መና ጎዳዉ ታልኤ፤ እ ሄ ሎኦ ኦሱዋ አጩዋ ጭጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hiyyeesaw keekkiyaa Asay Med'inaa Godaw tal"ee; I he lo"o oosuwaa ac'uwaa c'iggee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Manqos kiyiza asi GODAAS tal7ees; GODAY he lo7o ooso waaga qanxxana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማንቆስ ኪዪዛ ኣሲ ጎዳስ ታልኤስ፤ ጎዳይ ሄ ሎኦ ኦሶ ዋጋ ቃንጻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማንቆስ ኬህያ አስ ጎዳስ ታልኤስ፤ ጎዳይ ሄ ሎኦ ኦሱዋ ግሾ ዎይቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Manqos keehiya asi Godaas tal7ees; Goday he lo77o oosuwa gisho woytees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለድኻ የሚራራ ለእግዚአብሔር ያበድራል፤ ስላደረገውም ተግባር ዋጋ ይከፍለዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለድኾች የሚሰጥ ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ይቈጠራል፤ እግዚአብሔርም የመልካም ሥራውን ዋጋ ይከፍለዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ንድኻ ዝህብ፥ ንእግዚኣብሄር የለቅሕ፤ እግዚኣብሄር ከዓ፥ በቲ ሰናይ ግብሩ ኽፈድዮ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ንድኻ ዚርሕርሓሉ ንእግዚኣብሄር የለቅሖ፡ ንሱውን ንሰናይ ግብሩ ኺፈድዮ እዩ።