Proverbs 18:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዘረባ ጸለመ ከም ቍስሊ እዩ፣ ናብ ውሽጢ ከብዲውን ይወርድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፍርሀት ሰነፎችን ይጥላል፥ የተቸገሩ ሰዎች ሰውነትም ይራባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው፥ እርሱም እስከ ሆድ ጕርጆች ድረስ ይወርዳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው፥ እርሱም እስከ ሆድ ጉርጆች ድረስ ይወርዳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዝግርሳ ቃላይ ማልኦ ቁማ ማላ፤ ናሸቺደ ዱገ ጋንጅያ ጋኬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Zigirssaa k'aalay mal"o k'umaa mala; nashechchiide duge ganjjiyaa gakkee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zigiranchcha qaalay mal7o quma mala; asas duge marace gakkees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዚጊራንቻ ቃላይ ማልኦ ቁማ ማላ፤ ኣሳስ ዱጌ ማራጬ ጋኬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዝግርስ ማልኦ ካ መላ፤ ኡፋይስሸ ዱገ ጋንጀ ጋኬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zigirsi mal7o katha mela; ufaysishe duge ganje gakees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሐሜተኛ ቃል እንደ ጣፋጭ ጕርሻ ነው፤ ወደ ሰው ውስጣዊ ክፍል ዘልቆ ይገባል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሐሜተኛ ሰው ቃል እንደ ጣፋጭ ምግብ ደስ እያሰኘ እስከ ውስጥ ሰውነት ድረስ ይወርዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቃላት ጠባዊ እዝኒ ኸም ጥዑም ኵላሶ እዩ፤ ንሱ ኽሳዕ ውሽጢ መዓንጣ ድማ ይኣቱ።
Amharic Tigrinya 2011 ቃላት ጠባው እዝኒ ኸም ጥዑም ኲላሶ እዩ እሞ፡ ክሳዕ ውሽጢ መዓንጣ ይወርድ።