Proverbs 18:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እተበደለ ሓው ካብ ሓያል ከተማ ክትዕወት ይኸብድ፣ ባእሶም ድማ ከም መጋረጃ ሓወልቲ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወንድሙን የሚረዳ ወንድም እንደ ጸናችና ከፍ እንዳለች ከተማ ነው። በጽኑ መሠረትም እንደ ታነጸ ሕንጻ የጸና ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተበደለ ወንድም እንደ ጸናች ከተማ ጽኑ ነው፤ ክርክራቸውም እንደ ግንብ ብረት ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የተበደለ ወንድም እንደ ጸናች ከተማ ጽኑ ነው፥ ክርክራቸውም እንደ ግንብ ብረት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ናቀቴዳ እሻይ ግምበቴዳ ካታማፐ አደ ምኔ፤ አ ፓሉሚካ ብራታ ጎርዱዋ ማላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Naak'etteedda ishay gimbbetteedda katamaappe aad'd'iide minnee; Aa palumiikka birataa gordduwaa mala. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qohettida ishay gimbettida katamappe aadhdhi minnees; iza palamaykka gimbe penge gordiza mino kolata mala. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቆሄቲዳ ኢሻይ ጊምቤቲዳ ካታማፔ ኣ ሚኔስ፤ ኢዛ ፓላማይካ ጊምቤ ፔንጌ ጎርዲዛ ሚኖ ኮላታ ማላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቆሄትዳ እሻይ ግምበትዳ ካታማፐ አድ ምኔስ፤ እያ ፓላማይ ብራታ ጎርደ መላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qohetida ishay gimbetida katamape aadhidi minnees; iya palamay birata gorde mela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የተበደለ ወንድም ከተመሸገ ከተማ ይበልጥ የማይበገር ነው፤ ጠቡም እንደ ጠንካራ የግንብ መዝጊያ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወንድምህን እርዳው፤ እርሱም በከተማ ዙሪያ እንዳለ ጠንካራ ግንብ ይጠብቅሃል፤ ከእርሱ ጋር ብትጣላ ግን በሩን ይዘጋብሃል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዝተበደለ ሓው፥ ከም ዝተዓረደ ኸተማ ፅኑዕ እዩ፤ ባእሱ ድማ ኸም መሀርሀሪ ዕርዲ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ጽንዕቲ ኸተማስ እተበደለ ሓው ይቃወም፡ ባእሶም ከኣ ከም መሃርሃር ዕርዲ እዩ፡ |