Proverbs 18:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስም እግዚኣብሄር ድልዱል ግምቢ እዩ፣ ጻድቃን ናብኡ ይጐዩ እሞ ብሰላም ይርከቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእግዚአብሔር ስም ታላቅ ኀይል ነው፤ ጻድቃንም እርሱን በመከተል ከፍ ከፍ ይላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ስም የጸና ግምብ ነው፥ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ሱንይ ምኖ ግምቢያ ማላ፤ ጽሎ አሳይ ያ ዎጺደ ሳሮ አታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa suntsay mino gimbbiyaa mala; s'illo Asay yaa wos's'iide saro attana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA sunththi mino gimbe mala; xillo asi hee woxxidi iitappe attees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ሱን ሚኖ ጊምቤ ማላ፤ ጺሎ ኣሲ ሄ ዎጺዲ ኢታፔ ኣቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ሱንይ ምኖ ግምበ መላ፤ ፅሎ አስ ያ ዎፅድ ሳሮ አቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa sunthay mino gimbe mela; xillo asi yaa woxidi saro attees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር ስም ጽኑ ግንብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ በመሮጥ ተገን ያገኝበታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእግዚአብሔር ስም እንደ ጠንካራ ምሽግ ነው፤ ስለዚህ ደጋግ ሰዎች ወደ እርሱ ተጠግተው ይድናሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስም እግዚኣብሄር ፅኑዕ ቅፅሪ እዩ፤ ፃድቕ ናብኡ ጐይዩ ይዕቈብ።
Amharic Tigrinya 2011 ስም እግዚኣብሄር ጽኑዕ ግምቢ እዩ፡ ጻድቕ ናብኡ ጐይዩ የዕቊብ።