Proverbs 18:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብትምኒት ንርእሱ እተፈልየ፡ ኣብ ኵሉ ጥበብ ከኣ ዚኣቱ ሰብ ይደሊ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከወዳጆቹ መለየትን የሚወድድ ሰው ምክንያትን ይፈልጋል፥ ሁልጊዜም ለሽሙጥ ይሆናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መለየት የሚወድድ ምኞቱን ይከተላል፥ መልካሙንም ጥበብ ሁሉ ይቃወማል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መለየት የሚወድድ ምኞቱን ይከተላል፥ መልካሙንም ጥበብ ሁሉ ይቃወማል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሻከታናዉ ኮይያ አሳይ ባረ አሙዋ ካሌ፤ ሎኦ ኤራ ኡባካ ጳልቄ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shaakkettanaw koyiyaa Asay bare amuwaa kaallee; lo"o era ubbaakka p'alk'k'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Laggeteth koyontta asi ba amo kaallees; suure pirdaka ubbaa palqqees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላጌቴ ኮዮንታ ኣሲ ባ ኣሞ ካሌስ፤ ሱሬ ፒርዳካ ኡባ ፓልቄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሻሄተ ኮይያ አስ ባ አሙዋ ካሌስ፤ ሱረ ቆፋ ኡባ እፄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shaahetethi koyiya asi ba amuwa kaallees; suure qofa ubbaa ixees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወዳጅነትን የማይፈልግ ሰው የራሱን ፍላጎት ብቻ ይከተላል፤ ቅን የሆነውንም ፍርድ ሁሉ ይቃወማል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ራስ ወዳድ ሰው የራሱን ምኞት ብቻ ይከተላል፤ ከሌላ ሰው የሚቀርብ ትክክለኛ አስተሳሰብን እንኳ ይቃወማል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምፍላይ ዝፈቱ ትምኒቱ ይኽተል፤ ንዅሉ ሰናይ ጥበብውን ይቃወም።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ንርእሱ ዚፍለ ትምኒቱ ይደሊ፡ ንዂሉ ጥበብውን ይቃወሞ።