Proverbs 17:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ደቂ ኣኽሊል ኣረጋውያን እዮም፤ ክብሪ ውሉድ ድማ ኣቦታቶም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሽማግሌዎች አክሊል የልጅ ልጆች ናቸው፤ የልጆችም ክብር አባቶቻቸው ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሽማግሌዎች አክሊል የልጅ ልጆች ናቸው፤ የልጆችም ክብር አባቶቻቸው ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሽማግሌዎች አክሊል የልጅ ልጆች ናቸው፥ የልጆችም ክብር አባቶቻቸው ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናናቱዋ ናናቱ ጭሜዳ አሳቶ ካላቻ፤ አዎቱነ አየቱ ባረንቱ ናናቶ ቦንቾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naanatuwaa naanatuu c'imeedda asatoo kallachchaa; aawotuunne aayetuu barenttu naanaatoo bonchcho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nayta nayti cimmida asatas kallachcha; yelidayti bantta naytas bonchcho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናይታ ናይቲ ጪሚዳ ኣሳታስ ካላቻ፤ ዬሊዳይቲ ባንታ ናይታስ ቦንቾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናአ ናእ ጭማ አሳስ ካላቻ፤ አዋት ባንታ ናይታስ ቦንቾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Na7a na7i cima asas kallacha; aawati banta naytas boncho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የልጅ ልጆች ለአረጋውያን ዘውድ ናቸው፤ ወላጆችም ለልጆቻቸው አለኝታ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሸመገሉ ሰዎች በልጅ ልጆቻቸው እንደሚመኩ ልጆችም በአባቶቻቸው ይመካሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣረጋውያን ዘውዶም ደቂ ደቆም እዮም፤ ንቘልዑ ኸዓ ኣቦታቶም ክብረቶም እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣረገውቲ እቶም ደቂ ደቆም ዘውዶም እዮም፡ ንቘልዑ ኸኣ ኣቦታቶም ክብረቶም እዮም።