Proverbs 17:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እኩይ ሰብ ንከናፍር ሓሶት ይሰድድ። ሓሳዊ ድማ ንእኩይ ልሳን ይሰምዕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ክፉ ሰው ከሕግ ውጭ የሆኑትን ሰዎች አንደበት ይሰማል፤ ጻድቅ ግን የሐሰት ከንፈሮችን አይመለከትም። ለሚያምን በዓለም ያለው ገንዘቡ ነው፥ ለማያምን ግን መሐለቅ የለውም፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ክፉ ሰው የበደለኛን ከንፈር ይሰማል፤ ሐሰተኛም ወደ ተንኰለኛ ምላስ ያደምጣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ክፉ ሰው የበደለኛን ከንፈር ይሰማል፥ ሐሰተኛም ወደ ተንኰለኛ ምላስ ያደምጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢታ አሳይ ኢታ ኡራ ሃሳያ ስሴ፤ ዎርዳንቻይካ ማካላ ኦዱዋ ሀይዜ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iita Asay iita uraa haasayaa sisee; worddanchchaykka makkalaa oduwaa hayzzee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iita asi iita haasaya siyees; wordanchchayka genanchcha haasaya ezgees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢታ ኣሲ ኢታ ሃሳያ ሲዬስ፤ ዎርዳንቻይካ ጌናንቻ ሃሳያ ኤዝጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኢታ አስ ኢታ ሃሳያ ስኤስ፤ ዎርዳንቾይ ዎርዶ ሃሳያ ሀይዜስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iita asi iita haasaya si7ees; wordanchoy wordo haasaya hayzees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እኩይ ሰው ክፉ ንግግር ያዳምጣል፤ ሐሰተኛም የተንኰለኛን አንደበት በጥንቃቄ ይሰማል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ክፉ ሰዎች ክፉ ነገርን ይሰማሉ፤ ሐሰተኞችም ሐሰትን ያዳምጣሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክፉእ ሰብ ንኸንፈር በዳላይ ይሰምዕ፤ ሓሳዊውን ነታ ኽፍእቲ መልሓስ የዳምፅ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እኩይ ሰብ ንበደለኛ ኸንፈር ጽን ይብሎ፡ ሓሳዊ ድማ ነታ እክይቲ መልሓስ ይሰምዓ። |