Proverbs 17:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጻድቃን ምቕጻዕ፡ ንመሳፍንቲውን ንፍትሓውነት ምስዓር ጽቡቕ ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጻድቅን ሰው ማዋረድ መልካም አይደለም። በእውነት ለሚፈርዱም መዋሸት መልካም አይደለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቅን መቅጣት፥ ጨዋ ሰውንም በጻድቅነቱ መምታት መልካም አይደለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቅን መቅጣት፥ ጨዋ ሰውንም በጻድቅነቱ መምታት መልካም አይደለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎ አሳ ሙርያዌ፥ ሱረ አሳካ ደችያዌ ሎአ ግደና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illo asaa muriyaawe, suure asaakka dechchiyaawe lo"a gidenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillo as qaxxayo bessenna; suure as shocoy lo7o gidenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎ ኣስ ቃጻዮ ቤሴና፤ ሱሬ ኣስ ሾጮይ ሎኦ ጊዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ አስ ሴሮይ በሰና፤ ሱረ አስ ሾጮይ ሎኦ ግደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi seeroy bessenna; suure asi shocoy lo77o gidenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጹሑን ሰው መቅጣት ተገቢ አይደለም፤ ሹሞችን ስለ ቅንነታቸው መግረፍ መልካም አይደለም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጹሑን ሰው መቀጫ ማስከፈል፥ ወይም ጨዋውን ሰው ማስገረፍ ተገቢ አይደለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንፃድቕ ምቕፃዕ፥ ንኽቡራት ድማ ስለ ቕንዕናኦም ምውቃዕ ግቡእ ኣይኮነን።
Amharic Tigrinya 2011 ንጻድቕ ምቕጻዕ፡ ንኽቡራት ስለ ቕንዕናኦም ምውቃዕ ሰናይ ኣይኰነን።