Proverbs 17:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓሻ ወዲ ንኣቡኡ ሓዘን፡ ነታ ዝወለደት ድማ ምረት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አላዋቂ ልጅ ለአባቱ ፀፀት ነው፥ ለወለደችውም ኀዘን ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰነፍ ልጅ ለአባቱ ፀፀት ነው፥ ለወለደችውም ምሬት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰነፍ ልጅ ለአባቱ ፀፀት ነው፥ ለወለደችውም ምሬት ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቦዛ ናአይ ባረ አዉዋ ካዮዬ፤ ባረና የሌዳ አቶካ ዝልእሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Booza na'ay bare aawuwaa kayyoyee; barena yeleedda aatokka zil"issee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eeya nay ba aawa ceecisees; bana yelida aayokka xuuggees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤያ ናይ ባ ኣዋ ጬጪሴስ፤ ባና ዬሊዳ ኣዮካ ጹጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤያ ናእ ባ አዋ አዛንስ፤ ባ አይዉካ ጫምሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eaya na7i ba aawa azzanthees; ba aayiwuka camisees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ተላላ ልጅ በአባቱ ላይ ሐዘን ያስከትላል፤ ለወለደችውም ምሬት ይሆንባታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰነፍ ልጅ አባቱን በሐዘን ላይ ይጥላል፤ በእናቱም ላይ መራራ ጸጸት ያመጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰነፍ ውሉድ ነቦኡ ጓሂ እዩ፤ ንኖኡ ድማ ምረት እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሻ ውሉድ ነቦኡ ጓሂ እዩ፡ ንወላዲቱ ኸኣ ምረት እዩ።