Proverbs 17:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስትውዓል ዘይብሉ ሰብ ኣብ ቅድሚ ዓርኩ ኣእዳዉ ይጭብጥ እሞ ዋሕስ ይኸውን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አላዋቂ ሰው አጋና ይመታል፥ ለባልንጀራውም ዋስ እንደሚሆን በራሱ ደስ ይለዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አእምሮ የጐደለው ሰው አጋና ይመታል፥ በባልንጀራውም ፊት ይዋሳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አእምሮ የጐደለው ሰው አጋና ይመታል፥ በባልንጀራውም ፊት ይዋሳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አኬካይ ፓጬዳ አሳይ ኤረና ኡራ አጩዋ ጭጋናዉ ዋስያ ገሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Akeekay pac'c'eedda Asay erenna uraa ac'uwaa c'igganaw waasiyaa gelee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Akeekay paccida asi baqqi caaqqidi hara asas waase gelees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣኬካይ ፓጪዳ ኣሲ ባቂ ጫቂዲ ሃራ ኣሳስ ዋሴ ጌሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አኬክ ባይና አስ ኤሮና ኡራ አጩዋ ቃንፃናዉ ዋሰ ግዴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akeeki bayna asi eronna uraa acuwa qanxanaw waase gidees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ማስተዋል የጐደለው ሰው ቃል በመግባት እጅ ይመታል፤ ለወዳጁም ዋስ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ማስተዋል የጐደለው ሰው ለሌላ ሰው ዋስ ይሆናል፤ ራሱንም ተያዥ አድርጎ ይሰጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣእምሮ ዘይብሉ ሰብ ቀልጢፉ ኢድ ይጠቅዕ፤ ኣብ ቅድሚ ብፃዩውን ዋሕስ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 ልቢ ዜብሉ ሰብ ኣገን ይጠቅዕ፡ ኣብ ቅድሚ ብጻዩ ኸኣ ይውሐስ።