Proverbs 17:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መጀመርታ ባእሲ፡ ከምቲ ሓደ ሰብ ማይ ኪወጽእ ከሎ እዩ። ስለዚ ቅድሚ ጣልቃ ምእታውካ ነቲ ክርክር ግደፎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጠብ መጀመሪያ ውኃን መድፈን ነው። የጽድቅ መጀመሪያ በነገር መሠልጠንን ይሰጣል፥ የችጋር አበጋዝ ጠብና ክርክር ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጠብ መጀመሪያ እንደ ውኃ አፈሳሰስ ነው፤ ስለዚህ ጠብ ሳይበረታ አንተ ክርክርን ተው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጠብ መጀመሪያ እንደ ውኃ አፈሳሰስ ነው፥ ስለዚህ ጠብ ሳይበረታ አንተ ክርክርን ተው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዋላሳይ ዶሚደ፥ ዜሩዋ ስያ ሃ ማላ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ዋላሳፐ ካሰታደ ፓሉምያ አጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Walassay doommiidde, zeeruwaa d'uussiyaa haatsaa mala; hewaa diraw, walassaappe kasetaade palumiyaa agga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Oosh doomeththi eele haath pogi yeddo mala; hessa gishshas ooshshi medhettanaappe kasetada kichchaycha. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦሽ ዶሜ ኤሌ ሃ ፖጊ ዬዶ ማላ፤ ሄሳ ጊሻስ ኦሺ ሜታናፔ ካሴታዳ ኪቻይቻ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኦሽ ዶምሸ ሃ ዋ መንይሳ መላ፤ ሄሳ ግሾ ኦሽ ዶማናፐ ኮይሮታዳ ፓላማ አጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ooshshi doomishe haatha dhawa mentheysa mela; hessa gisho ooshshi doomanaape koyrottada palama agga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጠብ መጫር ግድብን እንደ መሸንቈር ነው፤ ስለዚህ ጠብ ከመጫሩ በፊት ከነገር ራቅ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጥል መነሻ መፍረስ እንደ ጀመረ ግድብ ነው፤ ስለዚህ ጥል ከማስከተሉ በፊት ክርክርን አቁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምጅማር ጐይቊ፥ ከም ኣፋስሳ ማይ እዩ፤ ስለዙይ ጐይቊ እንተይተባርዐ፥ ንስኻ ኻብ ነገር ረሓቕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምጅማር ቈየቛ ኸም ምኽፋት መገዲ ውሒዝ እዩ፡ ስለዚ ናብ ምሕርቃም ስኒ ኸይበጽሔ ኻብ ቈየቛ ርሐቕ። |