Proverbs 17:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እኩይ ዕልወት ጥራይ እዩ ዚደሊ። ስለዚ ጨካን ልኡኽ ኣንጻሩ ክለኣኽ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ክፉ ሰው ሁሉ ጠብን ያነሣሣል፤ እግዚአብሔርም ምሕረት የሌለውን መልአክ ይልክበታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ክፉ ሰው ዓመፃን ብቻ ይሻል፤ ስለዚህ ጨካኝ መልአክ ይላክበታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ክፉ ሰው ዓመፃን ብቻ ይሻል፥ ስለዚህ ጨካኝ መልአክ ይላክበታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታ አሳይ ማካላባ ጻላላ ኮዬ፤ ሄዋ ድራዉ፥ መቀ ባይና ካፑ አ ቦላ ኪተታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iita Asay makkalabaa s'alala koyee; hewaa diraw, mek'etsi bayinna kaappuu Aa bolla kiitettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iita asi makkalla miish xalla koyees; hessa gishshas iza bolla menxe iita asi kiitettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታ ኣሲ ማካላ ሚሽ ጻላ ኮዬስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢዛ ቦላ ሜንጼ ኢታ ኣሲ ኪቴታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታ አስ ኡባ ዎደ ጌላ፤ ቃይ ባይና አስ እያ ቦላ ኪተታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iita asi ubba wode geella; qadhey bayna asi iya bolla kiitetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ክፉ ሰው ዐመፅን ብቻ ይፈልጋል፤ በእርሱም ላይ ጨካኝ መልእክተኛ ይላክበታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉ ሰው ሁልጊዜ ዐመፀኛ ነው፤ ስለዚህ ምሕረት የሌለው መልእክተኛ ይላክበታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዓመፅ ጥራሕ ንዝደሊ ኽፉእ ሰብ፥ ጨካን መልእኽተኛ ይለኣኾ።
Amharic Tigrinya 2011 እኩይ ሰብ ዕልወት ጥራይ ይደሊ፡ ስለዚ ጨካን መልእኽተኛ ይሰዱሉ።