Proverbs 16:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዕጫ ናብ ሕቝፊ ይድርበ፤ ኵሉ ባህርያታ ግና ካብ እግዚኣብሄር እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የበደለኛ ሰው በደሉ ሁሉ ወደ ጕያው ይመለሳል። ጽድቅ ሁሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዕጣ በጕያ ይጣላል፤ መደብዋ ሁሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዕጣ በጉያ ይጣላል፥ መደብዋ ሁሉ ግን ከጌታ ዘንድ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይ ሳማ የጌ፤ ሽን መና ጎዳይ ኡባባ ዉርሰ ቃቼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asay saamaa yeggee; shin Med'inaa Goday ubbabaa wurssetsaa k'achchee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asi saama yeggees; gido attiin wurseththa polo immizay GODAA.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሲ ሳማ ዬጌስ፤ ጊዶ ኣቲን ዉርሴ ፖሎ ኢሚዛይ ጎዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አስ ሳማ የጌስ፤ ሽን ዉርሰ ዛሮይ ጎዳፐ በንቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asi saama yeggees; shin wursetha zaaroy Godaape bentees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዕጣ በጕያ ውስጥ ይጣላል፤ ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰዎች የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ዕጣ ይጥላሉ፤ ነገር ግን ውሳኔውን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዕፃ ኣብ ሕቝፊ ይወድቕ፤ ኵሉ መደባ ግና ካብ እግዚኣብሄር እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዕጭ ናብ ሕቚፊ እዮም ዜውድቑ፡ ንመንኮን ዚበጽሕ ግና እግዚኣብሄር እዩ ዚምድቦ።