Proverbs 16:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዓሻ ባእሲ ይዘርእ፡ ሕሹኽታ ድማ ነቶም ሓለቓ ኣዕሩኽ ይፈላልዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጠማማ ሰው ክፋትን ይዘራል፥ የሐሰት መብራት ክፉዎችን ታቃጥላቸዋለች፥ ወዳጆችንም ትለያለች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጠማማ ሰው ጥልን ይዘራል፤ ጆሮ ጠቢ ሰው የተማመኑትን ወዳጆች ይለያያል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጠማማ ሰው ጥልን ይዘራል፥ ጆሮ ጠቢ ሰው የተማመኑትን ወዳጆች ይለያያል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጌላ አሳይ ዋላሳ ደን፤ ዝግርያ አሳይ አማነትያ ላገቱዋ ሻኬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Geella Asay walassaa dentsee; zigiriyaa Asay ammanettiyaa laggetuwaa shaakkee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Geella asi oosh denththees; zigirsi ammanettiza laggeta shaakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጌላ ኣሲ ኦሽ ዴንስ፤ ዚጊርሲ ኣማኔቲዛ ላጌታ ሻኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዎበ አስ ኦሽ ደንስ፤ ዝግርስ አማነትያ ላገታ ሻኬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Wobe asi ooshshi denthethees; zigirsi ammanetiya laggeta shaakees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጠማማ ሰው ጠብን ይዘራል፤ ሐሜተኛም የቅርብ ወዳጆችን ይለያያል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ተንኰለኛ ሰው ጠብን ይዘራል፤ ሐሜተኛም የቅርብ ወዳጆችን እንዲለያዩ ያደርጋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጠዋይ ሰብ ፅልኢ ይዘርእ፤ ሓማዪ ሰብ ከዓ፥ ንእሙናት ፈተውቲ ይፈላልዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጠዋይ ሰብ ቈየቛ ይዝርግሕ፡ ሓማዪ ኸኣ ንእሙናት ፈተውቲ ይፈላልዮም። |