Proverbs 16:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስትውዓል ነቲ ዘለዎ ፈልፋሊ ህይወት እዩ፣ ተግሳጽ ዓያሹ ግና ዕሽነት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በጎ ዐሳብ ገንዘብ ላደረጋት ሰው የሕይወት ምንጭ ናት፤ የሰነፎች ትምህርት ግን ክፉ ናት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፥ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጭንጫ ኡራዉ ኤራተይ ደኡዋ ፑልቱዋ ማላ፤ ሽን ቦዛቱዋ ሴርያዌ ጮ ዎድያ ዉርስያዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) C'inc'c'a uraw eratetsay de'uwaa pulttuwaa mala; shin boozatuwaa seeriyaawe c'oo wodiyaa wurssiyaawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baas miish ooththidaades akeekay de7o pultto; dogatas gidikko eeyateththi hanqo ehees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባስ ሚሽ ኦዳዴስ ኣኬካይ ዴኦ ፑልቶ፤ ዶጋታስ ጊዲኮ ኤያቴ ሃንቆ ኤሄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጭንጫ አሳስ ኤራተ ደኦ ፑልቶ መላ፤ ሽን ኤያታ ሴሮይ ጮ ዎደ ዉርሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Cinca asas eratethi de7o pulto mela; shin eeyata seeroy coo wode wursees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ማስተዋልን ገንዘብ ላደረጋት የሕይወት ምንጭ ናት፤ ቂልነት ግን በተላሎች ላይ ቅጣት ታመጣባቸዋለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥበብን ገንዘብ ላደረጋት የሕይወት ምንጭ ናት፤ ሞኞች ግን በሞኝነታቸው ይቀጣሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፍልጠት፥ ንዘጥርያ ሰብ ፍልፍል ህይወት እያ፤ ስንፍና ግና ነቶም ሰነፋት መቕፃዕቶም እያ።
Amharic Tigrinya 2011 ምስትውዓል ንዘጥርያ ሰብ ፈልፋሊት ህይወት እያ፡ ዕሽነት ግና ነቶም ዓያሱ ቕጽዓቶም እያ።