Proverbs 16:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ለባም ልቢ ለባም ኪብሃል እዩ፣ መቐረት ከንፈር ከኣ ንትምህርቲ ይውስኽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጠቢብን ሰዎች ዐዋቂ ይሉታል፥ ነገሩም ጣፋጭ የሆነውን እጅግ ያደምጡታል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረ ቆፋን አዳ ኤራንቻ ግዴዳ አሳይ አኬካንቻ ጌተቴ፤ ሎኦ ቃላይ ኤራተ ጉጄ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Bare k'ofaan aad'd'eeda eranchcha gideedda Asay akeekanchcha geetettee; lo"o k'aalay eratetsaa gujjee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Wozinan aadho eranchcha gidida asati akeekanchcha geetetteettes; lo7o qaalay erateth gujjees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዎዚናን ኣ ኤራንቻ ጊዲዳ ኣሳቲ ኣኬካንቻ ጌቴቴቴስ፤ ሎኦ ቃላይ ኤራቴ ጉጄስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባ ቆፋን ጭንጫ ግድዳ አስ አኬካንቾ ጌተቴስ፤ ሎኦ ቃል ኤራተ ጉጄስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ba qofan cinca gidida asi akeekancho geetetees; lo77o qaali eratethi gujees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ልባቸው ጠቢብ የሆነ አስተዋዮች ይባላሉ፤ ደስ የሚያሰኙ ቃላትም ዕውቀትን ያዳብራሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በአስተሳሰብ መብሰል ጥበበኛነትን ያመለክታል፤ ጣዕም ባለው አነጋገር መናገር ሌሎችን ያስተምራል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ልቡ ጥበበኛ ዝኾነ መስተውዓሊ ይበሃል፤ ብኸንፈሩውን ጥዑም ትምህርቲ የብዝሕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጥበበኛ ዝልቡ መስተውዓሊ ይበሀል፡ ጣዕሚ ኸናፍር ከኣ ትምህርቲ ይውስኽ። |