Proverbs 16:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ መገድታት ሰብ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ንጹህ እዩ። እግዚኣብሄር ግና ነቶም መናፍስቲ ይመዝኖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የትሑት ሰው ሥራ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኖቹ ፊት ንጹሕ ነው፤ እግዚአብሔር ግን መንፈስን ይመዝናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰው መንገድ ሁሉ በዐይኖቹ ፊት ንጹሕ ነው፥ ጌታ ግን መንፈስን ይመዝናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይ ኦያ ኦሱዋ ኡባይ አዉ ልከ ማላቴ፤ ሽን መና ጎዳይ ኮይሮ ደንዱዋ ቆፋ ይግ ጼሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asay ootsiyaa oosuwaa ubbay aw likke malatee; shin Med'inaa Goday koyiro dendduwaa k'ofaa yiggi s'eellee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asi biza oge ubbay izas lo7o misatees; GODAY koyro denththa qofaa caddi xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሲ ቢዛ ኦጌ ኡባይ ኢዛስ ሎኦ ሚሳቴስ፤ ጎዳይ ኮይሮ ዴን ቆፋ ጫዲ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አስ ኦያ ኦሶ ኡባይ እያዉ ልከ ዳኔስ፤ ሽን ጎዳይ ደንዶ ቆፋ በኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asi oothiya ooso ubbay iyaw like daanees; shin Goday dendo qofaa be7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለሰው መንገዱ ሁሉ ንጹሕ መስሎ ይታየዋል፤ መነሻ ሐሳቡ ግን በእግዚአብሔር ይመዘናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰው የሚያደርገው ነገር ሁሉ ትክክል የሆነ ሊመስለው ይችላል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ዓላማውን ይመዝናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብ ኵሉ መንገዱ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ንፁህ እዩ፤ መንፈስ ዝምዝን ግና እግዚኣብሄር እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብሲ ዂሉ መገዱ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ንጹህ እዩ፡ መናፍስቲ ዚመዝን ግና እግዚኣብሄር እዩ።