Proverbs 16:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጐደና ቅኑዓት ካብ ክፉእ ይርሕቑ። እቲ መገዱ ዝሕሉ ንነፍሱ ይሕልዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሕይወት መንገዶች ከክፉ ያርቃሉ፤ የጽድቅ ጎዳና የዘመን ብዛት ነው። ትምህርትን የሚቀበል በበጎ ይኖራል። ተግሣጽን የሚጠብቅም ብልሃተኛ ይሆናል። መንገዶቹን የሚጠብቅ ሰውነቱን ይጠብቃል፥ ሕይወትንም የሚወድድ አፉን ይጠብቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቅኖች መንገድ ከክፋት መራቅ ነው፤ መንገዱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቅኖች መንገድ ከክፋት መራቅ ነው፥ መንገዱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሱረቱ ብያ ኦጊ ኢታይ ደኢያሳፐ ሃኩዋና አ፤ ባረ ሄመታ ናግያ ኡራይ ባረ ሸምፑዋ ናጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Suuretuu biyaa ogii iitay de'iyaasaappe haakuwaana aatsee; bare hemetaa naagiyaa uray bare shemppuwaa naagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Suureta ogey iitatappe haakon dees; ba hemeta naagiza asi ba shemppo naagees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሱሬታ ኦጌይ ኢታታፔ ሃኮን ዴስ፤ ባ ሄሜታ ናጊዛ ኣሲ ባ ሼምፖ ናጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሱረታ ኦገይ ኢታፐ ሃኮ፤ ባ ሄመ ናግያ ኡራይ ባ ሸምፑዋ ናጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Suureta ogey iitape haako; ba hemethaa naagiya uray ba shempuwa naagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቅኖች ጐዳና ከክፋት የራቀ ነው፤ መንገዱንም የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደጋግ ሰዎች ክፋት በሌለበት መንገድ ይሄዳሉ፤ አካሄዱን የሚያሳምር ሕይወቱን ይጠብቃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መንገዲ ቕኑዓት ካብ ክፉእ ምርሓቕ እዩ፤ እቲ ንመንገዱ ዝጥንቀቕ ድማ ንነፍሱ ይሕልዋ።
Amharic Tigrinya 2011 ጐደና እቶም ቅኑዓት ካብ እከይ ምርሓቕ እዩ፡ እቲ ንመገዱ ዚጥንቀቐላ ንነፍሱ ይሕልዋ።