Proverbs 16:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጻድቕ ሚዛንን ሚዛንን ናይ እግዚኣብሄር እዩ፡ ኲሉ መመዘኒ ቦርሳ ግብሩ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔር ፍርድ እንደ ሚዛን ውልብልቢት ነው፤ ሥራውም የከረጢት ደንጊያ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እውነተኛ ሚዛንና መመዘኛ የእግዚአብሔር ናቸው፤ የከረጢት መመዘኛዎች ሁሉ የእርሱ ሥራ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እውነተኛ ሚዛንና መመዘኛ የጌታ ናቸው፥ የከረጢት መመዘኛዎች ሁሉ የእርሱ ሥራ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሚዛናቱነ ማክያ ሚሻቱ አማንያዋንታ ግዳናዳን፥ መና ጎዳይ ኮዬ፤ ዛልእያዋ ኡባን ጭሙ ደኤናዳን ኮዬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Miizaanatuunne makkiyaa miishshatuu ammantsiyaawantta gidanaadan, Med'inaa Goday koyee; zal"iyaawaa ubbaan c'imuu de'ennaadan koyee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Suure geeddaratinne maka miishshati GODAAPPE; karaxiite giddon diza geeddarati ubbay iza oosota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሱሬ ጌዳራቲኔ ማካ ሚሻቲ ጎዳፔ፤ ካራጺቴ ጊዶን ዲዛ ጌዳራቲ ኡባይ ኢዛ ኦሶታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግና ምዛነትነ ማካ ሚሸት ጎዳባ፤ ባይዝያባ ኡባን ገነይ ዶና መላ ጎዳይ ኮዬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gina mizaanetinne maka miisheti Godaaba; bayziyaba ubban geney doonna mela Goday koyees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሐቀኛ መስፈሪያና ሚዛን ከእግዚአብሔር ናቸው፤ በከረጢት ውስጥ ያሉት መመዘኛዎችም ሁሉ ሥራዎቹ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሚዛንና መስፈሪያ ትክክል እንዲሆኑ፥ ለሽያጭ የሚቀርቡት ዕቃዎች ሁሉ ሚዛናቸው የተስተካከለ እንዲሆን የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓቀኛ ሚዛንን መምዘንን ናይ እግዚኣብሄር እዮም፤ ናይ ኵሉ ኸረጢት መምዘኒ ኸዓ ስራሑ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓቀኛ ሚዛንን መምዘንን ናይ እግዚኣብሄር እዩ፡ ኣብ ከረጺት ዘሎ ዂሉ መምዘኒ ኸኣ ተግባሩ እዩ። |