Proverbs 16:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምድላው ልቢ ኣብ ሰብን መልሲ መልሓስን ካብ እግዚኣብሄር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርን መፍራት በጎ ዕውቀትና ጥበብ ነው። ለሚመልስላትም የክብር መጀመሪያ ናት፥ የዋሃንንም ክብር ትከተላቸዋለች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፤ የምላስ መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፥ የምላስ መልስ ግን ከጌታ ዘንድ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳይ ባረ ዎዛናን ሀልቼ፤ ሽን ልከ ዛሩ መና ጎዳፐ ቤቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asay bare wozanaan halchchee; shin likke zaaruu Med'inaa Godaappe beettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asi ba wozinan halchchees; gido attiin zaaroy GODAAPPE beettees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሲ ባ ዎዚናን ሃልቼስ፤ ጊዶ ኣቲን ዛሮይ ጎዳፔ ቤቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስ ባ ዎዛናን ሀልቼስ፤ ሽን ልከ ዛሮይ ጎዳፐ በንቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asi ba wozanan halchees; shin like zaaroy Godaape bentees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የልብ ዕቅድ የሰው ነው፤ የአንደበት መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰው ዕቅድ ያወጣል፥ ነገር ግን ዕቅዱ በሥራ ላይ የሚውለው እግዚአብሔር ይሁን ብሎ ሲፈቅድ ብቻ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምድላው ልቢ ኻብ ሰብ እዩ፤ መልሓስ እትምልሶ ግና ኻብ እግዚኣብሄር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰብ ብልቡ ሓሳባት የዳሉ፡ መልሓስ እትመልሶ ግና ካብ እግዚኣብሄር እዩ። |