Proverbs 15:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መገዲ ረሲእ ንእግዚኣብሄር ፍንፉን እዩ፣ ንጽድቂ ዚስዕብ ግና የፍቅሮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የክፉዎች መንገድ በእግዚአብሔር ዘንድ የረከሰ ነው፤ ጽድቅን የሚከተሉትን ግን እግዚአብሔር ይወድዳቸዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኅጥኣን መንገድ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ እርሱ ግን ጽድቅን የሚከተል ይወድዳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የኀጥኣን መንገድ በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ እርሱ ግን ጽድቅን የሚከተል ይወድዳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ኢታ አሳቱዋ ሄመታ ሸነቴ፤ ሽን ጽሎተ ካልያዋንታ እ ሲቄ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday iita asatuwaa hemetaa shenetee; shin s'illotetsaa kaalliyaawantta I siik'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY iita asata oge shaatettees; gido attiin xilloteth kaallizayta dosees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኢታ ኣሳታ ኦጌ ሻቴቴስ፤ ጊዶ ኣቲን ጺሎቴ ካሊዛይታ ዶሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ኢታ አሳታ ኦግያ እፄስ፤ ሽን ፅሎተ ካለይሳታ እ ዶሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday iita asata ogiya ixees; shin xillotethi kaalleyisata I dosees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር የክፉዎችን መንገድ ይጸየፋል፤ ጽድቅን የሚከታተሉትን ግን ይወድዳቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የክፉ ሰዎችን መንገድ ይጠላል፤ ቅን አድራጊዎችን ግን ይወዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መንገዲ ሓጥኣን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ዝተፀልአ እዩ፤ ፅድቂ ንዝስዕብ ግና የፍቅሮ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንመገዲ ረሲኣን ይፍንፍኖ፡ ጽድቂ ንዚስዕቡ ግና የፍቅሮ።