Proverbs 15:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መስዋእቲ ረሲኣን ንእግዚኣብሄር ፍንፉን እዩ፣ ጸሎት ቅኑዓት ግና ባህ ይብሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የክፉዎች መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ የረከሰ ነው፤ የቅኖች ጸሎት ግን በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የኅጥኣን መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ የቅኖች ጸሎት ግን በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የኀጥኣን መሥዋዕት በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ የቅኖች ጸሎት ግን በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኢታቱዋ ያርሹዋ ሸነቴ፤ ሽን ሱረቱዋ ዎሳይ አ ናሸቼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday iitatuwaa yarshshuwaa shenetee; shin suuretuwaa woosay Aa nashechchee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY iitata yarsho shaatettees; suureta woosay gidikko iza ufayssees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢታታ ያርሾ ሻቴቴስ፤ ሱሬታ ዎሳይ ጊዲኮ ኢዛ ኡፋይሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኢታታ ያርሹዋ እፄስ፤ ሽን ሱረታ ዎሳን እ ኡፋይቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday iitata yarshuwa ixees; shin suureta woosan I ufaytees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር የክፉዎችን መሥዋዕት ይጸየፋል፤ የቅኖች ጸሎት ግን ደስ ያሰኘዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ኃጢአተኞች የሚያቀርቡለትን መሥዋዕት ይጸየፋል፤ የልበ ቅኖች ጸሎት ግን ደስ ያሰኘዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መስዋእቲ ሓጥኣን ኣብ እግዚኣብሄር ፅዩፍ እዩ፤ ፀሎት ቅኑዓት ግና ብኡኡ ዝተፈተወ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መስዋእቲ ረሲኣን ኣብ እግዚኣብሄር ፍንፋን እዩ፡ ጸሎት ቅኑዓት ግና ባህ የብሎ። |