Proverbs 15:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓሻ ንተግሳጽ ኣቦኡ ይንዕቆ፡ መግናሕቲ ዘኽብር ግና ለባም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አላዋቂ ልጅ የአባቱን ተግሥጽ ያቃልላል፤ ተግሣጽን የሚጠብቅ ግን ዐዋቂ ነው። እውነት ከበዛ ዘንድ ብዙ ኀይል አለ፥ ኀጢአተኞች ግን ከምድር ገጽ ይጠፋሉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰነፍ የአባቱን ተግሣጽ ይንቃል፤ ዘለፋን የሚቀበል ግን አእምሮው የበዛ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰነፍ የአባቱን ተግሣጽ ይንቃል፥ ዘለፋን የሚቀበል ግን አእምሮው የበዛ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቦዛ አሳይ ባረ አዉዋ ሴራ ካ፤ ሽን ባረ አዉዋ ሴራ አክያ አሳይ ጭንጫ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Booza Asay bare aawuwaa seeraa kad'ee; shin bare aawuwaa seeraa akkiyaa Asay c'inc'c'a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eeyay ba aawa seera kadhees; gido attiin zore ekkizay ba akeekateththaa qonccisees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤያይ ባ ኣዋ ሴራ ካስ፤ ጊዶ ኣቲን ዞሬ ኤኪዛይ ባ ኣኬካቴ ቆንጪሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤይ ባ አዋ ሴራ ካስ፤ ሽን ባ አዋ ሴራ ኤክያ አስ ጭንጫ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eeyi ba aawa seera kadhees; shin ba aawa seera ekiya asi cinca.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ተላላ የአባቱን ምክር ይንቃል፤ መታረምን የሚቀበል ግን አስተዋይነቱን ያሳያል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሞኝ የአባቱን ምክር ይንቃል፤ ተግሣጽን የሚቀበል ግን አስተዋይ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰነፍ ንምኽሪ ኣቦኡ ይንዕቖ፤ ዘለፋ ዝቕበል ግና፥ በዓል ኣእምሮ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሻ ንተግሳጽ ኣቦኡ ይንዕቆ፡ ዘለፋ ዚቕበል ግና ኣእምሮኛ ይኸውን።