Proverbs 15:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ካብ ረሲኣን ርሒቑ እዩ፣ ጸሎት ጻድቃን ግና ይሰምዕ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ከኃጥኣን ፈጽሞ ይርቃል፤ የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል። ከዐመፃ ጋር ካለ ብዙ ሀብት ይልቅ፥ ከእውነት ጋር ያለ ጥቂት ሀብት ይሻላል። አካሄዱ ከእግዚአብሔር ይቃናለት ዘንድ፥ የደግ ሰው ልብ እውነትን ያስባል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ከኅጥኣን ይርቃል፤ የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ከኀጥኣን ይርቃል፥ የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኢታቱዋፐ ሃኬ፤ ሽን ጽሎቱዋ ዎሳ ስሴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday iitatuwaappe haakkee; shin s'illotuwaa woosaa sisee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY iitatappe haakon dees; gido attiin xillota woosa siyees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢታታፔ ሃኮን ዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ጺሎታ ዎሳ ሲዬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኢታታፐ ሃኬስ፤ ሽን ፅሎታ ዎሳ ስኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday iitatape haakees; shin xillota woosa si7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ከክፉዎች ሩቅ ነው፤ የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ከክፉዎች የራቀ ነው፤ ደጋግ ሰዎች ሲጸልዩ ግን ይሰማቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ካብ ሓጥኣን ይርሕቕ፤ ንፀሎት ፃድቃን ግና ይሰምዖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ነቶም ረሲኣን ርሑቖም እዩ፡ ንጸሎት ጻድቃን ግና ይሰምዖ። |