Proverbs 15:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓሳብ ረሲኣን ንእግዚኣብሄር ፍንፉን እዩ፣ ቃላት ንጹሃት ግና ደስ ዘብል ቃላት እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዐመፃን ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ የተናቀ ነው፤ የንጹሓን ቃል ግን ያማረ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የበደለኛ አሳብ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ናት፤ ያማረ ቃል ግን ጥሩ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የበደለኛ አሳብ በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ናት፥ ያማረ ቃል ግን ጥሩ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኢታቱዋ ቆፋ ሸነቴ፤ ሽን ጌሻ ቃላይ አ ናሸቼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday iitatuwaa k'ofaa shenetee; shin geeshsha k'aalay Aa nashechchee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY iitata qofa shaatettees; geeshshata qofay gidikko iza ufayssees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢታታ ቆፋ ሻቴቴስ፤ ጌሻታ ቆፋይ ጊዲኮ ኢዛ ኡፋይሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኢታታ ቆፋ እፄስ፤ ሽን ጌሻ ቃላን እ ኡፋይቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday iitata qofaa ixees; shin geeshsha qaalan I ufaytees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር የክፉውን ሰው ሐሳብ ይጸየፋል፤ የንጹሓን ሐሳብ ግን ደስ ያሰኘዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ክፉ ሐሳብን ይጠላል፤ ንጹሕ በሆነ ቃል ግን ደስ ይለዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓሳብ ዓመፅቲ ኣብ እግዚኣብሄር ፅዩፍ እዩ፤ ልዙብ ቃላት ኣብ ቅድሚኡ ንፁህ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እኩይ ሓሳባት ኣብ እግዚኣብሄር ፍንፋን እዩ፡ ልኡም ቃላት ግና ኣብ ቅድሚኡ ንጹህ እዩ። |