Proverbs 15:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንቤት ትዕቢተኛታት ኬፍርሳ፡ ደረት እታ መበለት ግና ኬጽንዓ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግዚአብሔር የትዕቢተኞችን ቤት ያፈርሳል፤ የመበለቷን ወሰን ግን ያጸናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር የትዕቢተኞች ቤት ይነቅላል፤ የባልቴትን ዳርቻ ግን ያጸናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ የትዕቢተኞችን ቤት ይነቅላል፥ የባልቴትን ዳርቻ ግን ያጸናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ኦቶራንቻቱዋ ጎልያ ኮላና፤ ሽን አምአቲ ዛዋ ናጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday otoranchchatuwaa golliyaa kolana; shin am"atii zawaa naagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY otoranchchata keeththa laallees; gido attiin am7ey zawa naagees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኦቶራንቻታ ኬ ላሌስ፤ ጊዶ ኣቲን ኣምኤይ ዛዋ ናጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ኦቶራንቾታ ኬ ላላና፤ ሽን አምኤ ዛዋ ናጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday otoranchota keetha laallana; shin am7e zawa naagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር የትዕቢተኛውን ቤት ያፈርሰዋል፤ የመበለቲቱን ዳር ድንበር ግን እንዳይደፈር ይጠብቃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የትዕቢተኞችን ቤት ይደመስሳል፤ ባልዋ የሞተባትን ሴት ድንበር እንዳይገፋ ይጠብቃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንቤት ዕቡያት የዕንዎ፤ ንደረት ምድሪ መበለት ግና የፅንዖ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንቤት ዕቡያት ይምሕዎ፡ ንዶብ መበለት ግና የቚሞ።